የቴሌቪዥን ፕሮግራም ጥቆማ nበድሬ_ቲቪ.

  • Post author:
  • Post comments:0 Comments
  • Reading time:3 mins read

ጥቅምት 30 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢዲአር):- የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አ.ማ በሚሠጠው የባቡር ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት የሀገራችንን ወጪና ገቢ የንግድ እንቅስቃሴን በማሳለጥ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ ይገኛል፡፡ይሁንና የትራንስፖርት አገልግሎቱን በመስመሩ ላይ የሚያጋጥሙ ስርቆቶች፣ ውድመትና መሰል ተግዳሮቶች ይስተዋላሉ።ይህን ችግር ለመቅረፍ የባቡር መስመሩ በሚያልፍባቸው ከተሞችና ክልሎች ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች የተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች በስፋት በመከናወን ላይ ናቸው፡፡  
ከእነዚህ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች መካከል አንዱ የዘጋቢ ፊልም ዝግጅት ተጠቃሽ ነው፡፡ይህን ዘጋቢ ፊልም በድሬ ቲቪ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን።

Leave a Reply