“ኢትዮጵያ ማደግን የምታስቀድም ሀገር ናት” የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር)

  • Post author:
  • Post comments:0 Comments
  • Reading time:5 mins read

ህዳር 4 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢዲአር)፦ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ይህንን ያሉት በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ከተከበረው ምክር ቤት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ነው።

ኢትዮጵያ ከጎረቤቶቿ፣ ከምዕራቡ ዓለም ሀገራት፣ ከምስራቁና ከመካከለኛው ሀገራት ጋር ሁሉ  ተስማምታና ተጋግዛ ማደግን የምታስቀድም ሀገር መሆኗን አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።

Leave a Reply