የአዳማ ባቡር ጣቢያ የቅንጅት ትራንስፖርት
የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፣ የኢትዮ-ጅቡቲ ስታንዳርድ ጌጅ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር እና የአዳማ ከተማ ትራንስፖርት ኤጀንሲ፣ መካከል በቅንጅት በጋራ ለመስራት የሚያስችሉ ነጥቦች ላይ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ::