የመንገደኞች የባቡር ትራንስፖር አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን፤ የመንገደኞችን ምቾት ለመጠበቅ በአሁኑ ወቅት በአምስት የባቡር ጣቢያዎች ማለትም በለቡ፣ አዳማ፣ ድሬዳዋ፣ አሊ ሳቤህ እና ነጋድ ጣቢያዎች ወደ አገልግሎት እንዲገቡ ተደርጓል፡፡