የመንገደኞች የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ቲኬት መገኛ ቦታዎች፣የክፍያ መጠን እና የስምሪት ሰዓት እንደሚከተለው ይቀርባል፡
የቲኬት መገኛ ቦታዎች
ለቡ ቲኬት መሸጫ (ከሰኞ-እሁድ ከጠዋቱ 12፡00- ቀን 10፡00 በጎዶሎ ቀናት እና ከጠዋቱ 2፡00-ቀን 10 ሰዓት በሙሉ ቀናት) +251118721237
ከለገሃር ቲኬት መሸጫ (ከሰኞ-እሁድ ከጠዋቱ 3፡30 እስከ ምሽቱ 3፡00 ሰዓት) +251118721234
ጅቡቲ ቲኬት መሸጫ (ከሰኞ-እሁድ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት) +25321354629