የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አ..ማ እና የኢፌድሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራፈሙ፤

ህዳር 21 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢዲአር) ፡- የእንዶዴ ስምምነት (Indode Treaty) የሚል መጠሪያ የተሰጠውን  የመግባቢያ ስምምነት የተፈራረሙት የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አ.ማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አብዲ ዘነበ (ዶ/ር) እና የኢንስቲትዩቱ…

0 Comments

ኢዲአር በ2016 በጀት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት በወጪ ገቢ እንቅስቃሴ ያስመዘገበውን የ12.3 በመቶ ድርሻ ለማሳደግ በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ፤

ህዳር 20 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢዲአር)፦ ይህ የተገለፀው የኢትዮጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አመራርና ሠራተኞች የሀገራችንን የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም በገመገሙበት ወቅት ነው። የኢዲአር ቺፍ ኮርፖሬት ስትራቴጂ ኦፊሰር…

0 Comments

በኤግዚቢትነት ተይዘው የነበሩ ከ1ሺህ 3 መቶ በላይ የባቡር መሠረተ ልማት ቁሳቁሶች ተመላሽ ተደረጉ፤

ህዳር 6 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢዲአር)፦ ንብረትነታቸው የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር አ.ማ የሆኑና በተለያዩ ጊዜያት ተሰርቀው  በፖሊስ ጣቢያ በኤግዚቢትነት የተያዙ ከ1ሺህ 3 መቶ በላይ የባቡር መሠረተ ልማት ቁሳቁሶች ወደ ኢዲአር ተመላሽ…

0 Comments

“ኢትዮጵያ ማደግን የምታስቀድም ሀገር ናት” የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር)

ህዳር 4 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢዲአር)፦ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ይህንን ያሉት በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ከተከበረው ምክር ቤት…

0 Comments

የኢዲአር ሠራተኞች የአርሶአደሮችን ሰብል በመሰብሰብ አጋርነታቸውን አሳዩ.

ጥቅምት 29 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢዲአር)፦ ከሃምሳ በላይ የሚሆኑ የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አ.ማ የሎኮሞቲቭ እና ሮሊንግ ስቶክ (locomotive and rolling stock) የስራክፍል ሰራተኞች እና አመራሮች በሸገር ከተማ አስተዳደር እንዶዴ…

1 Comment

End of content

No more pages to load