በኢትዮ ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አ.ማ አዳማ ባቡር ጣቢያ የባቡርና የከተማ ትራንስፖርት ቅንጅታዊ አሰራርን ለመፍጠር ያለመ የሦስትዮሽ የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ፤

ህዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢዲአር)፦ ስምምነቱ የተፈረመው በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፣ በኢትዮ-ጅቡቲ ስታንዳርድ ጌጅ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር (ኢዲአር)  እና በአዳማ ከተማ ትራንስፖርት ኤጀንሲ መካከል ነው። የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ…

0 Comments

ህዳር 8ቀን 2016 ዓ.ም (ኢዲአር)፦

የአዳማ ባቡር ጣቢያ የቅንጅት ትራንስፖርትየትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፣ የኢትዮ-ጅቡቲ ስታንዳርድ ጌጅ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር  እና የአዳማ ከተማ ትራንስፖርት ኤጀንሲ፣ መካከል በቅንጅት በጋራ ለመስራት የሚያስችሉ ነጥቦች ላይ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ::

0 Comments

የቴሌቪዥን ፕሮግራም ጥቆማ nበድሬ_ቲቪ.

ጥቅምት 30 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢዲአር):- የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አ.ማ በሚሠጠው የባቡር ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት የሀገራችንን ወጪና ገቢ የንግድ እንቅስቃሴን በማሳለጥ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ ይገኛል፡፡ይሁንና የትራንስፖርት አገልግሎቱን በመስመሩ ላይ…

0 Comments

የአማሮ አፀደ ህፃናት ትምህርት ቤት ግንባታ ሂደት ተጠናቀቀ.

ጥቅምት 24 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢዲአር):- በኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አ.ማ አሰሪነት በአማሮ ዞን ኬሌ ከተማ ሲከናወን የቆየው የመቄሬዲ አፀደ-ህፃናት ት/ቤት ግንባታ ተጠናቀቀ። የዞኑ ከፍተኛ አመራሮችና የኢዲአር ቴክኒካል ኮሚቴ አባላት በተገኙበት…

0 Comments

የደም ልገሳ ፕሮግራም ተካሄደ

ጥቅምት 16 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢዲአር)፡- የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አ.ማ ከብሔራዊ ደም ባንክ አገልግሎት ጋር በመተባበር "በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚፀና የድል ሠራዊት" በሚል መሪ ሃሳብ የተከበረውን 116ኛውን የሀገር መከላከያ…

0 Comments

የህብረተሰቡን ግንዛቤ በማሳደግና ቅንጅታዊ አሰራሮችን በማጠናከር በባቡር መሰረተ ልማቱ ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን መቅረፍ እንደሚገባ ተጠቆመ

ጥቅምት 15 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢዲአር)፡- ይህ የተጠቆመው በኢትዮ ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አ.ማ እና በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ትብብር በባቡር ደህንነት ዙሪያ ከፀጥታ አካላት ጋር ምክክር በተደረገበት ወቅት ነው፡፡ የኢዲአር ቺፍ…

1 Comment

የኢድአር ሠራተኞች 4ኛውን ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር አውደርዕይ ጎብኝተዋል.

ጥቅምት 14 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢዲአር)፦ በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ለ4ኛ ጊዜ የተዘጋጀውን አውደርእይ የኢዲአር አመራርና ሠራተኞች ጎብኝተዋል። በኢዲአር የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዲፓርትመንት አስተባባሪነት የተከናወነው ጉብኝት ላይ ስለሳይበር ደህንነት ምንነት አጠቃላይ…

0 Comments

End of content

No more pages to load