የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አ..ማ እና የኢፌድሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራፈሙ፤

ህዳር 21 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢዲአር) ፡- የእንዶዴ ስምምነት (Indode Treaty) የሚል መጠሪያ የተሰጠውን  የመግባቢያ ስምምነት የተፈራረሙት የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አ.ማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አብዲ ዘነበ (ዶ/ር) እና የኢንስቲትዩቱ…

0 Comments

ኢዲአር በ2016 በጀት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት በወጪ ገቢ እንቅስቃሴ ያስመዘገበውን የ12.3 በመቶ ድርሻ ለማሳደግ በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ፤

ህዳር 20 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢዲአር)፦ ይህ የተገለፀው የኢትዮጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አመራርና ሠራተኞች የሀገራችንን የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም በገመገሙበት ወቅት ነው። የኢዲአር ቺፍ ኮርፖሬት ስትራቴጂ ኦፊሰር…

0 Comments

በኢትዮ ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አ.ማ አዳማ ባቡር ጣቢያ የባቡርና የከተማ ትራንስፖርት ቅንጅታዊ አሰራርን ለመፍጠር ያለመ የሦስትዮሽ የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ፤

ህዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢዲአር)፦ ስምምነቱ የተፈረመው በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፣ በኢትዮ-ጅቡቲ ስታንዳርድ ጌጅ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር (ኢዲአር)  እና በአዳማ ከተማ ትራንስፖርት ኤጀንሲ መካከል ነው። የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ…

0 Comments

ህዳር 8ቀን 2016 ዓ.ም (ኢዲአር)፦

የአዳማ ባቡር ጣቢያ የቅንጅት ትራንስፖርትየትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፣ የኢትዮ-ጅቡቲ ስታንዳርድ ጌጅ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር  እና የአዳማ ከተማ ትራንስፖርት ኤጀንሲ፣ መካከል በቅንጅት በጋራ ለመስራት የሚያስችሉ ነጥቦች ላይ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ::

0 Comments

በኤግዚቢትነት ተይዘው የነበሩ ከ1ሺህ 3 መቶ በላይ የባቡር መሠረተ ልማት ቁሳቁሶች ተመላሽ ተደረጉ፤

ህዳር 6 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢዲአር)፦ ንብረትነታቸው የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር አ.ማ የሆኑና በተለያዩ ጊዜያት ተሰርቀው  በፖሊስ ጣቢያ በኤግዚቢትነት የተያዙ ከ1ሺህ 3 መቶ በላይ የባቡር መሠረተ ልማት ቁሳቁሶች ወደ ኢዲአር ተመላሽ…

0 Comments

“ኢትዮጵያ ማደግን የምታስቀድም ሀገር ናት” የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር)

ህዳር 4 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢዲአር)፦ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ይህንን ያሉት በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ከተከበረው ምክር ቤት…

0 Comments

End of content

No more pages to load