News

Stay up-to-date on the latest developments and breaking news from the Ethio-Djibouti Railway. Our news section provides in-depth coverage of the railway's operations, projects, and impact on the region. From new infrastructure investments to updates on train schedules and ticket prices, we keep you informed on all the important stories. Follow our expert journalists and reporters as they delve into the issues facing the railway and the communities it serves. Whether you're a frequent traveler or just interested in the latest transportation news, our news section is your go-to source for all things Ethio-Djibouti Railway.

የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አ..ማ እና የኢፌድሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራፈሙ፤

ህዳር 21 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢዲአር) ፡- የእንዶዴ ስምምነት (Indode Treaty) የሚል መጠሪያ የተሰጠውን  የመግባቢያ ስምምነት የተፈራረሙት የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አ.ማ ዋና...

Read More

ኢዲአር በ2016 በጀት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት በወጪ ገቢ እንቅስቃሴ ያስመዘገበውን የ12.3 በመቶ ድርሻ ለማሳደግ በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ፤

ህዳር 20 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢዲአር)፦ ይህ የተገለፀው የኢትዮጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አመራርና ሠራተኞች የሀገራችንን የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም በገመገሙበት...

Read More

በኢትዮ ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አ.ማ አዳማ ባቡር ጣቢያ የባቡርና የከተማ ትራንስፖርት ቅንጅታዊ አሰራርን ለመፍጠር ያለመ የሦስትዮሽ የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ፤

ህዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም (ኢዲአር)፦ ስምምነቱ የተፈረመው በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፣ በኢትዮ-ጅቡቲ ስታንዳርድ ጌጅ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር (ኢዲአር)  እና በአዳማ ከተማ...

Read More

ህዳር 8ቀን 2016 ዓ.ም (ኢዲአር)፦

የአዳማ ባቡር ጣቢያ የቅንጅት ትራንስፖርትየትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፣ የኢትዮ-ጅቡቲ ስታንዳርድ ጌጅ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር  እና የአዳማ ከተማ ትራንስፖርት ኤጀንሲ፣ መካከል በቅንጅት በጋራ ለመስራት...

Read More